በ45 ቀናቶች ውስጥ የኦንላይን ቢዝነስ ይጀምሩ -ገንዘብ የምንሰራባቸው መንገዶች
በዩትዩብ በአፍሌት ማርኬቲንግ እና በሲፒኤ ማርኬቲንግ ያለምንም ክህሎት ያለምንም ካሜራ ገንዘብ ለመስራት ይሄንን ይከታተሉ-የማይቋረጥ ገቢ መፍጠር እንዴት እንደምትችሉ ሙሉ እውቀት ያገኛሉ
5.00 (1 reviews)

4
students
11 hours
content
Jun 2023
last update
$19.99
regular price
What you will learn
በዩትዩብ ያለ 4000 እይታ ሰዓት እና ያለ 1000 ሰብስክራይበር በአፊሌት ማርኬቲንግ ገንዘብ መስራት ይችላሉ
የተለያዩ በእንግሊዘኛ የተጻፉ ጽሁፎችን ወደ MP3 በመቀየር ቪዲዮ በመስራት በዩትዩብ ገንዘብ መስራት ይችላሉ
የሰዎችን እይታ በቀላሉ ሊስብ የሚችል ቪዲዮ መስራት ይችላሉ
ያለምንም ካሜራ ያለምንም ማይክሮፎን ወይንም የራሳቸዉን ድምጽ ሪከርድ ሳያደርጉ ቪድዮ በመስራት ገንዘብ ማግኘት ይችላሉ
እንግሊዘኛ የመናገር ክህሎት ሳይኖሮት የተለያዮ ሶፍትዌሮችን ተጠቅመዉ ቪዲዮ በመስራት ገንዘብ መስራት ይችላሉ
የሌሎችን ፕሮዳክት ዩትዩብ ቻናላቸዉን ተጠቅመው Promote በማድረግ በኦንላይን ገንዘብ መስራት ይችላሉ
Related Topics
3786718
udemy ID
1/19/2021
course created date
2/7/2021
course indexed date
Bot
course submited by